📝የግል እይታ ሲቲዝንስ ቤተሰብ፦
➠ለነገው ጨዋታ ከ ሌይተን ኦሪየንት ጋር ላለብን ጨዋታ ይሆናል ብዬ ያሰብኩት አሰላለፍ ይህንን ይመስላል።
➠ኬቨን የመረጥኩበት ዋነኛው ምክንያቴ ትላልቅ ጨዋታ ስንመለከት ከቤንች ነው እየጀመረ ያለው እሱም ፎርሙ(አቋሙ) ላይ ስላልሆነ ነው ስለዚህ ወደ አቋሙ ለመመለስ እንደነዚ አይነት ጨዋታዎች ላይ እራሱን ማለማመድ አለበት ብዬ ስላሰብኩ ነው።
➠ በተጨማሪ የትኛውንም ክለብ መናቁ ዋጋ ስለሚያስከፍል ብዙ ተጫዋቾችን ማስቀመጡ ያስፈልጋል ብዬ አላስብም።
Share➠
@MAN_CITY_XTRAShare➠
@MAN_CITY_XTRA#MCX CHOICE OF ALL!