ፔፕ ከአርሰናሉ ጨዋታ በኋላ ለተጨዋቾቹ እረፍት ስለመስጠቱ፦
"ትላንት እና ዛሬ ልምምድ አርገዋል ያለፉትን 2 ቀናት ግን የልምምድ ፕሮግራም አልነበረም ምክንያቱም ብዙ ጨዋታዎች ይጠብቁናል...
በዚህ ምክንያት ተጨዋቾቹን ልምምድ ከማሰራት ከቤተሰቦቻቸው ጋር ጊዜ እንዲያሳልፉ መርጫለው... እንደዛ ሲሆን ጥሩ ነው።"
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
#MCX CHOICE OF ALL!