ፔፕ ስለ ግሪሊሽ፦
"ስለ ግሪሊሽ ይቅርታ ምክንያቱም ምናልባት የሚገባውን ያህል ደቂቃ እንዲጫወት እየሰጠሁት አይደለም...
ይህ የሆነው ደግሞ ጀረሚ ዶኩ እና ሳቪንሆ ድንቅ የውድድር አመትን እያሳለፉ ስለሆነ ነው... እንጂ ከጃክ ጋር የግል ፀብ ስላለን ወይም ደግሞ እሱን ስለማልወደው አይደለም።"
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
#MCX CHOICE OF ALL!