ጀርሚ ዶኩ በትላንትናው ጨዋታ 5 ክሮሶች አድርጎ አንዱም አልተሳካም ነበር።
ልጁ ለሲቲ ከፈረመ ዘንድሮ ሁለተኛ አመቱ ነው አብዛኞቻችን ድሪብሎቹ ወደ ግብ ወይም አሲስት አይቀየሩም የሚሉ ቅሬታዎች አሉን።
አሁን ላይ ጥያቄ እየሆነብኝ ያለው ግን ለምን የሲቲ ተጫዋቾች እየተረዱት እንዳልሆነ ነው ማለት ሁላችንም እንደምናውቀው የጀርሚ ክሮሶች Near post ላይ የሚያርፉ ናቸው ነገር ግን ተጫዋቾቹ ያንን መረዳት የቻሉ አይመስልም ምንም እንኳን ከእርሱ ጋር ለ18 ወራት ያህል አብረው ቢጫወቱም ምክንያቱም ማንም የሱ ክሮሶች ወደሚያርፍበት ቦታ ሲሮጥ አንመለከትም።
ይህንን ተረድተው ተግባራዊ ማድረግ የሚችሉ ከሆነ አብዛኛው ድሪብሎቹ ጥቅም የሚኖራቸው ይመስለኛል።
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
#MCX CHOICE OF ALL!