The Silence of the lambs እ.ኤ.አ በ1991 ለእይታ የበቃ የሳይኮሎጂካል ሆረር ወይም አስፈሪ ይዘት ያለው ፊልም ነው።
ፊልሙ በቴዲ ታሊ ተፅፎ በጆናታን ዴሚ ዳይሬክት ተደርጓል። ይህ the silence of the lambs የተሰኘው ፊልም እ.ኤ.አ በ 1988 በቶማስ ሃሪስ ከተፃፈው ልብወለድ መፅሃፍ የተወሰደ የአሜሪካ ፊልም ነው።
ዝነኛዋ ሴት ተዋናይ ጆዲ ፎስተር የክላሪስ ስታሊንግ ገፀባህሪን ወክላ በፊልሙ ላይ ተውናለች።፣
ጆዲ ፎስተር በፊልሙ ላይ የ FBI አባል ስትሆን "ቡፋሎ ቢል" (ቴድ ሌቪን) የተባለ ገዳይ ወንጀለኛ በቁጥጥር ስር ለማዋል ጥረት ስታደርግ ትታያለች።
ጆዲ ፎስተር ገዳይ ወንጀለኛውን ለመያዝ የሃኒባል ሌክተር ገፀ ባህሪን ወክሎ በፊልሙ የተወነው ታዋቂው የሆሊውድ ተዋናይ አንቶኒ ሆፕኪንስ ታማክራለች።
አንቶኒ ሆፕኪንስ ድንቅ የስነ-አእምሮ ሀኪም ወይም ሳይካትሪስት ገፀባህሪን ወክሎ በፊልሙ ላይ ተውኗል።
@MOVIE_NEWS12