The Invention of Lying
እ.ኤ.አ በ 2009 ለእይታ የበቃ የሮማንቲክ ኮሜዲ ይዘት ያለው ፊልም ነው።
the invention of lying በተሰኘው የሆሊውድ ፊልም ሰዎች መዋሸት የማይችሉበት አለም ነው። ዋና ገፀባህሪው ማርክ ይባላል። ከአንዲት ቆንጆ ሴት ጋር በፍቅር ይከንፋል፤ ለፍቅርም ይጠይቃታል።
እሷም እንዲህ ስትል መለሰችለት፦
"መልክህ ብዙ አያምርም፤ በዚያ ላይ ሃብታም አይደለህም፤ የሁለታችን ነገር የሚሆን አይደለም"
ስትል ወሽመጡን ቆረጠችው።
ታድያ በዚህ ፊልም ላይ እውነትን በመናገር ሰውን የማስቀየም አይነት ይዘት ያለው ድንቅ ፊልም ነው።
በውሸት ላይ የተደረገ አንድ ጥናት እንደሚያመላክተው👉 እያንዳንዱ ሰው በቀን በትንሹ 4 ግዜ ይዋሻል፤ በአመት 1460 ውሸት እንደማለት ነው።😆
@MOVIE_NEWS12