ዴንዝል ዋሺንግተን በ training day በምርጥ ወንድ ዋና ተዋናይ ኦስካር አሸነፈ፤ ሃሊ ቤሪ በሞንስተርስ ቦል በምርጥ ሴት ዋና ተዋናይ ኦስካር አሸነፈች። ሌጀንደሪው ሲድኒ ፖይቴ የህይወት ዘመን ተሸላሚ ሆነ።
ዊል ስሚዝ ስለ ኦስካር ሲጠየቅ፦
"Who cares about Oscar? Who cares about a piece of bronze statue? I might not be winning an Oscar; but, I'm winning at the box office?!"
በአንድ ፊልም 20 ሚሊየን ዶላር እስከተከፈለኝ ለቁራጭ ቆርቆሮ ማን ይጨነቃል😂
በእርግጥ ዊል ይህን ያለው በኪንግ ሪቻርድ ኦስካር ከማሸነፉ በፊት ነበር።
ነገሩ ሲታይ ስሜት ይሰጣል። ዊል ስሚዝ የሚሰራቸው ፊልሞች በብዛት ብሎክበስተር ናቸው። ትልቅ በጀት የሚመደብላቸው፣ የዚያኑ ያህል ትልቅ ገቢ የሚያስገቡ፣ ጥሩ መዝናኛ እንጂ ጥበባዊ ፋይዳ የሌላቸው ናቸው።
ዴንዝል ዋሽንግተን ከተወነባቸው ፊልሞች በጥቂቱ፦
1. Malcolm X
2. American Gangster
3. The Hurricane
4. Cry Freedom
የዴንዝል ሚስት ፓውሌታ ትባላለች። ከተጋቡ 40 አመታቸው ነው። ቤሳቤስቲን በሌለው ሰአት ነው የተዋወቁት። በእግሩ እየተመላለሰ ነው የጠበሳት። በሌለው ሰአት ችላ አላለችውም። ባለው ሰአት አልከዳትም። እንደ ጉም በኖ በሚጠፋ በብልጭልጩ የሆሊውድ የትዳር አለም አይደለም 40 አመት 40 ሰአት መዝለቅ ቀላል አይደለም።
ትወናውን የሚደነቅ ነው፤ በስብእናውም ይወደዳል። በሆሊውድ የግርግር አለም ውስጥ የተረጋጋ ህይወት የሚኖር ሰው ነው። ታዲያ ይህ 40 አመት የዘለቀ ትዳር 4 ልጆችን አፍርቷል።
@MOVIE_NEWS12