ጄኪ ቻን 400 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብቱን ለልጁ ጄሲ ከማውረስ ይልቅ ለበጎ አድራጎት ለመስጠት መወሰኑን ተከትሎ መነጋገሪያ ሆኗል!
ጄኪ ቻን በራስ መተዳደር እንደሚያምን ገልጿል፤ ልጁ በውርስ ሀብት ላይ ጥገኛ ከሚሆን ይልቅ የራሱን ሀብት እና ገንዘብ መያዝ እንዳለበት ገልጿል።
አቅም ያለው እና ታታሪ ከሆነ የራሱን ገንዘብ መስራት ይችላል፤ ነገር ግን ሰነፍ ከሆነ እሱ የኔን ገንዘብ እና ሀብት ብቻ ነው የሚያባክነው ሲል ጄኪ ቻን አፅንዖት ሰጥቶ ተናግሯል።
ይህ የጄኪ ቻን አቋም ባለሃብቶች ገንዘባቸውን ለልጅ ከማውረስ ይልቅ ለበጎ አድራጎት እንዲለግሱ የሚያነሳሳ ነው ተብሏል።
አንዳንዶች ጄኪ ቻን ለበጎ አድራጎት ያለውን ቁርጠኝነት እና ድጋፍ ለማዳበር ያለውን እምነት ሲያደንቁ፤ ሌሎች ደግሞ ልጁን ሙሉ በሙሉ ከውርስ መንቀል በጣም ከባድ ነው ሲሉ ይተቻሉ።
@MOVIE_NEWS12