በወርቅ ቀለበቶች የተጌጠ ከዘራ!
ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ ትናንት ምሽት በትዝታው ንጉሥ ማህሙድ አህመድ መኖሪያ ቤት ከባለቤቱና ከወዳጆቹ ጋር በመገኘት፣ በወርቅ የተጻፈ የማህሙድ የስሙ የመጀምሪያ ፌደል (M) ያለበትና መተጣጠፊያዎቹ ላይ በወርቅ ቀለበቶች የተጌጠ ከዘራ እንዳበረከተለት ምንጮች ገልጸዋል።
@MOVIE_NEWS12