የጠ/ሚ አብይ የሶማሊያ ጉዞ በኃላ አሜሪካ ማስጠንቀቂያ ሰጠች
ትናንት በሶማሊያ ሞቃዲሾ አየር ማረፊያ የሞርታር ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ አሜሪካ የጉዞ ማስጠንቀቂያ አወጣች፡፡
በኬንያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ባወጣው የጉዞ ማስጠንቀቂያ በትናንትናው እለት በሞቃዲሾ በሚገኘው and አደን አዲ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተደጋጋሚ ጥቃት የተፈፀመበት መሆኑን ገልፆ አሜሪካዊያን በዚያ አየር ማረፊያ እንዳይጓዙ አስጠንቅቋል፡፡
ሌላ ማስታወቂያ እስከሚወጣ ድረስ በሱማሊያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በአየር ማረፊያው ከመጠቀም እንዲቆጠብም አሳስቧል፡፡
[ @MadoNews ]