#FAQ (ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች)
1. የአፑ ዋጋ ስንት ነው?
2. ክፍያው (200 ብር) ለአንድ የትምህርት ዓይነት ብቻ ነው?
3. አፑን እንዴት ማውረድ እችላለሁ?
4» አፑ ምን ምን ያካትታል?
5. ክፍያ እንዴት መፈጸም እችላለሁ?
(ከላይ ያለውን ስክሪንሾት በመመልከት መክፈል ትችላላችሁ)
እኛ max በ 30 ደቂቃ ውስጥ Verify እናደርግላችኋለን✌️
ለጥያቄ Use @matericetbot
1. የአፑ ዋጋ ስንት ነው?
➜ ሙሉ ክፍያው 200 ብር ብቻ ነው።
2. ክፍያው (200 ብር) ለአንድ የትምህርት ዓይነት ብቻ ነው?
አይደለም፤ አንዴ በመክፈል ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን የሁሉንም የትምህርት ዓይነቶች ሙሉ ይዘት ማግኘት ይችላሉ።
3. አፑን እንዴት ማውረድ እችላለሁ?
Click here ➜ (Link) ከዛ አውርዱት፣ ፋይሉ ሲወርድላችሁ Install አድርጉና ከዛ Account Create አድርጉ)።
4» አፑ ምን ምን ያካትታል?
➜ Notes በየ Unit'u
➜ Tests & Quizzes በየ ምዕራፉ
➜ Entrance & Model Exams
➜ Detailed Answers: በአማርኛ
➜ Challenges
➜ Pilot Exams
5. ክፍያ እንዴት መፈጸም እችላለሁ?
(ከላይ ያለውን ስክሪንሾት በመመልከት መክፈል ትችላላችሁ)
1» የአፑ Profile icon ተጫኑ
2» Unlock Full Access የሚለውን በተን ተጫኑ
3» የሚትልጉትን የክፍያ አማራጭ መርጣችሁ Pay የሚለውን ተጫኑ
4» በተሰጠው የባንክ ሂሳብ ቁጥር ከላካችሁ በኋላ ስክሪንሾት አድርጉ
5» ስክሪንሾቱን Add በማድረግ መጨረሻ ላይ Upload Receipt የሚለውን Button ተጫኑ
እኛ max በ 30 ደቂቃ ውስጥ Verify እናደርግላችኋለን✌️
ለጥያቄ Use @matericetbot