#ሳዳት_ሳዳት_ሳዳት አሏህ ይጠብቅህ ወደድክም ጠላህም ህዝባችን ከወደቀበት የሽርክ ማጥ እንድወጣ ታላቅ አስተዋፅኦ እያደረክ ነው
አዎ አውቃለሁ በመልካም ከሚያነሱህ በክፉ ቢያነሱህ ነው የሚሻልህ ለምን ለፈተና እንዳታጋልፁኝ ስለምትል ልክ ነህ ግን ውለታህንም እናወራለን ፈተና እንዳያገኝህም ዱዓ እናደርጋለን
ወሏሂ በዚህ የሽርክ ማጥፋት ዘመቻ ላይ እስካለህ ድረስ እንወድሃለን የሚጠላህን አሏህ ልቦና ይስጠው ወይም በቁጭቱ ይሙት
እኔ ወሏሂ ሳዳት ሽርክ ላይ አጥብቆ ደዕዋ ሲያደርግ በሰማይ የከነፍኩ ነው ሚመስለኝ ያረብ አንተ ጠብህ አፅንተህ ግደለው
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/4366