https://youtu.be/hy2DqFYK1lE
ድርሳነ ገብርኤል 💌እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ የመታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ 💌
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ሙለዉ ድርሳነ ገብርኤል
💌ቅዱስ ገብርኤል አባቴ 💌
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ታኅሣሥ 19 ቀን በዚህች ቀን የመላእክት አለቃ የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል የበዓሉ መታሰቢያ ነው እርሱም በባቢሎን አገር ከነደደ እሳት ውስጥ በጨመሩአቸው ጊዜ አናንያን አዛሪያን ሚሳኤልን ያዳናቸው ነው። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በአማላጅነቱ ይማረን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ፅኑ ሰላም ያድርግልን አሜን።
ሙሉውን ድርሳን ያድምጡ
የራማው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከሚሰማው ክፉ ነገር ሁሉ በቃልኪዳኑ ይጠብቀን