አራድነቴን ጠላሁት
አራድነቴን ጠላሁት ከሸገር ሆኖ ያደግኩት
በባዶ ሜዳ ነው አራዳ የሆንኩት
አካደሚክ ብቻ እውቀት የተማርኩት
ሳይኮ ሳነብ ነው ጊዜ ያሳለፍኩት
በመንዙማ ነበር ለዲን ያለቅስኩት
ፍቅር ይዞኝ መስሎኝ ነቢን ይወድድኩት
ባልታዘዝኩት ስራ ለካ የደከምኩት
ለካ ፍሬሽ ጥሬ መሆኔ አውቅኩት
ፋራ ሰገጤ ነኝ እራሴን ታዘብኩት
የእስልምናን ውበት አሁን ተረዳሁት
ከድሮ አሁን ነው አራዳ የሆንኩት
ዲኔ ያዘዘኝን ማጥናት የፈለግኩት
በስም ብቻ ነበር ኢስላም የተባልኩት
እናማ እራሴን ፋራ ነሽን አልኩት
ማንበብ ስጀምር ቁርኣኑን ከፍቼ
በሰራሁት ስራ አለሁ ተከፍቼ
ሰዐቴ ማለቁ በጥናት ለፍቼ
በቅጡ ሳልጠግብ ቁርአን ቀርቼ
አራዳ ነኝ አልልም አፌን ሞልቼ
ከተወሰነ መስተካከል ጋር copy የተደረገ
https://t.me/MisbahMohammed
አራድነቴን ጠላሁት ከሸገር ሆኖ ያደግኩት
በባዶ ሜዳ ነው አራዳ የሆንኩት
አካደሚክ ብቻ እውቀት የተማርኩት
ሳይኮ ሳነብ ነው ጊዜ ያሳለፍኩት
በመንዙማ ነበር ለዲን ያለቅስኩት
ፍቅር ይዞኝ መስሎኝ ነቢን ይወድድኩት
ባልታዘዝኩት ስራ ለካ የደከምኩት
ለካ ፍሬሽ ጥሬ መሆኔ አውቅኩት
ፋራ ሰገጤ ነኝ እራሴን ታዘብኩት
የእስልምናን ውበት አሁን ተረዳሁት
ከድሮ አሁን ነው አራዳ የሆንኩት
ዲኔ ያዘዘኝን ማጥናት የፈለግኩት
በስም ብቻ ነበር ኢስላም የተባልኩት
እናማ እራሴን ፋራ ነሽን አልኩት
ማንበብ ስጀምር ቁርኣኑን ከፍቼ
በሰራሁት ስራ አለሁ ተከፍቼ
ሰዐቴ ማለቁ በጥናት ለፍቼ
በቅጡ ሳልጠግብ ቁርአን ቀርቼ
አራዳ ነኝ አልልም አፌን ሞልቼ
ከተወሰነ መስተካከል ጋር copy የተደረገ
https://t.me/MisbahMohammed