🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹 መዝሙር ዘዘወረደ 🇪🇹
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
(በ፩/ዩ)
ሃሌ ሉያ ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሐት ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ፤እስመ ለዓለም ምሕረቱ ለትውልደ ትውልድ ጽድቁ፤ንሕነሰ ሕዝቡ፤ባዑ ቅድሜሁ በተጋንዮ ወውስተ አዕፃዲሁ በስብሐት እመንዎ፤ እስመ ለዓለም ምሕረቱ ለትውልደ ትውልድ ጽድቁ፤ንሕነሰ ሕዝቡ፤ ንጹም ጾመ ወናፍቅር ቢጸነ ወንትፋቀር በበይናቲነ፤እስመ ለዓለም ምሕረቱ ለትውልደ ትውልድ ጽድቁ፤ንሕነሰ ሕዝቡ፤አክብሩ ሰንበተ ተገበሩ ጽድቀ፤ እስመ ሰንበትሰ በእንተ ሰብእ ተፈጥረት፤እስመ ለዓለም ምሕረቱ ለትውልደ ትውልድ ጽድቁ፤ንሕነሰ ሕዝቡ፤ ምሕረተ ወፍትሐ አሐሊ ለከ እዜምር ወዕሌቡ ፍኖተ ንጹሐ፤እስመ ለዓለም ምሕረቱ ለትውልደ ትውልድ ጽድቁ ንሕነሰ ሕዝቡ አባግዓ መርዔቱ።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ትርጉም፦
ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ በረዓድ ደስ ይበላችሁ፤ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና ጽድቁም ለልጅ ነውና እኛ ወገኖቹ ነን። በምስጋና ወደፊቱ ቅረቡ በቤተ መቅደሱ በምስጋና እመኑት። ጾምን እንጹም ባልንጀራችንን እንውደድ እርስ በእርሳችን እንፋቀር። ሰንበትን አክብሩ ጽድቅን ሥሩ ሰንበት ስለሰው ተፈጥራለችና። ምሕረትን ፍርድን እቀኛለሁ እዘምራለሁ ንጹሕ መንገድን አስተውላለሁ። ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና ጽድቁም ለልጅ ልጅ ነውና እኛ ወገኖቹ ነን ያውም የመንጋው በጎች የነአብርሃም ወገኖች ነን።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
የዕለቱ ምንባባት፦
ዕብ ፲፫፥፯ - ፲፮፤
ያዕ ፬፥፮ - ፍ፤
ግብ ፳፭፥፲፫ - ፍ፤
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
የዕለቱ ምስባክ፦
ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት፤
ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ፤
አጽንዕዋ ለጥበብ ከመ ኢይትመዓዕ እግዚአብሔር። መዝ ፪፥፲፩
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ትርጉም፦
ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ፤
በረዓድም ደስ ይበላችሁ፤
እግዚአብሔር እንዳይቆጣ ጥበብን አጽኗት።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
ምሥጢር፦
ከላይ ወሕዝብኒ ነበቡ ከንቶ - ሕዝቡም ከንቱ ነገርን ተናገሩ ማለትም ስቅሎ ስቅሎ ብለው ተናገሩ ብሎ ነበርና እናንተ ግን በፍርሃት በረዓድ በመንቀጥቀጥ ለእግዚአብሔር ተገዙ አለ።
በመገዛታችሁም ደስ ይበላችሁ፤ ዋጋ ያለበት ነውና፤ ደስ ሳይሰኙ መገዛት ዋጋ አያሰጥምና።
አንድም (ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት ወበረዓድ እንዘ ትትሐሠዩ) ይላል ደስ እያላችሁ በፍርሃት በረዓድ ተገዙ።
ጽሕፈት ድጉሰትን እርሻ ቁፋሮን አጽንታችሁ ያዙ። ጽፋችሁ ደጉሳችሁ አርሳችሁ ቆፍራችሁ ብሉ ብላቸው አይሆንም አሉ ብሎ እግዚአብሔር በረኃብ እንዳይቀጣችሁ።
አንድም ኢታምልክን ጠብቁ አሥሩ ቃላትን ብሠራላቸው አንጠብቅም አሉ ብሎ እግዚአብሔር እንዳይፈርድባችሁ።
አንድም ኦሪትን ወንጌልን ጠብቁ ኦሪትን ወንጌልን ብሠራላቸው አንጠብቅም አሉ ብሎ እግዚአብሔር እንዳይፈርድባችሁ።
አንድም ጥበብ ወልድን እመኑባት "ጥበብ ሐነፀት ላቲ ቤተ ወአቀመት ሰባተ አዕማደ - ጥበብ ቤትን ሠራች ሰባት ምሰሶዋንም አቆመች" እንዲል ምሳ ፱፥፩
ባታመሰግኑ እናንተ ይቀርባችኋል እንጂ ምስጋናው አይጐድልበትም ሲል ነው "ጥበብ ትዌድስ ርእሳ - ጥበብ ራሷን ታመሰግናለች" እንዲል ሲራ ፳፬፥፩፤
ልጄን በሥጋ ብሰድላቸው አላመኑበትም ብሎ እንዳይፈርድባችሁ። በወልድ ካላመኑ ሥጋ ወደሙን ካልተቀበሉ ገነት መንግሥተ ሰማያት መግባት የለምና።
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
የዕለቱ ወንጌል፦ ዮሐ ፫፥፲ - ፳፭
ቅዳሴ፦ ዘእግዚእነ
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
join and share
Via ማህሌታውያን
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
🇪🇹👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇪🇹👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆🇪🇹
💚💛❤ @Misbak_WeMahlet ❤💛💚
🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ