እንኳን ለታላቁ ዓቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ👏👏👏
ለቻናላችን ተከታዮች በሙሉ
ለበዓል ቀድማችሁ መዝሙር ማጥናት ከፈለጋችሁ እና የተለያዩ ዝማሬያትን በዚህ 👉 @Zethewahdobot በመጠየቅ ማግኘት ትችላላችሁ።
በተጨማሪም የታላቁን ዓቢይ ጾም ሙሉ ቃለ እግዚአብሔር ማለትም:-
እና ሌሎችንም የሚናቀርብ መሆናችንን በደስታ እየገለጽን፤
እግዚአብሔር አምላካችን ጾሙን የበረከት አድርጎ ይቀበልልን፤ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም ያድርሰን🙏🙏🙏
✍ዲያቆን እስራኤል
ለቻናላችን ተከታዮች በሙሉ
ለበዓል ቀድማችሁ መዝሙር ማጥናት ከፈለጋችሁ እና የተለያዩ ዝማሬያትን በዚህ 👉 @Zethewahdobot በመጠየቅ ማግኘት ትችላላችሁ።
በተጨማሪም የታላቁን ዓቢይ ጾም ሙሉ ቃለ እግዚአብሔር ማለትም:-
👉የየዕለቱን ምስባክ፤
👉ጾመ ድጓ፤
👉መዝሙር፤
👉ትምህርት
እና ሌሎችንም የሚናቀርብ መሆናችንን በደስታ እየገለጽን፤
እንደተለመደው ቻናላችንን መከታተል እና ለኦርቶዶክሳውያን ማድረስዎን አይርሱ።
እግዚአብሔር አምላካችን ጾሙን የበረከት አድርጎ ይቀበልልን፤ለብርሃነ ትንሣኤው በሠላም ያድርሰን🙏🙏🙏
✍ዲያቆን እስራኤል