የተለያዩ የተሽከርካሪ አካል ኮንትሮባንድ ጭነው ወደ አዲስ አበባ ለማስገባት ሲጓዙ የነበሩ ስምንት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ሕዳር 27/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
የተለያዩ የተሽከርካሪ አካል ኮንትሮባንድ በቁርጥራጭ ብረት (ቆራሊዮ) ዉስጥ በመደበቅ ከሱማሌ ክልል ጎዴ ከተማ ጭነው ወደ አዲስ አበባ ለማስገባት ሲጓዙ የነበሩ ስምንት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል።
ከወንጀሉ ጋር ተያይዞ እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ሥር የዋሉት፦
1ኛ. ያረጋል ኢታና ብርሃኑ (የዕቃ ባለቤት)
2ኛ. ገብረመድህን ሀይሉ ገዛህኝ (ተባባሪ)
3ኛ. ሃይለማርያም መዝገበ ካሳይ (ሹፌር)
4ኛ. ግርማ አዱኛ ደበሎ (ረዳት)
5ኛ. ሃይለማርያም ገብረፃዲቅ አብርሃ (ሹፌር)
6ኛ. ጎይቶም መልአከሂዎት ገብረኪዳን (ረዳት)
7ኛ. አቡበከር የኑስ እሸቴ (ሹፌር)
8ኛ. ጀማል ሁሴን ፈይሳ (ረዳት) መሆናቸውን የፖሊስ ምርመራ መዝገብ አመላክቷል።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://shorturl.at/itAOX