በሥነ-ምግባር የታነጸ ሰራተኛ ለገቢው ዘርፍ ውጤታማነት ወሳኝ ድርሻ እንዳለው ተገለጸ
የካቲት 07/2017 ዓ.ም (ገቢዎች ሚኒስቴር)
በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለአመራሮቹና እና ለከፍተኛ ባለሞያዎች በሥራ ስነ-ምግባር፣ በፀረ-ሙስና እና በታክስ አስተዳደር ዙሪያ ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡
ስልጠናውን ያስጀመሩት የገቢዎች ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ከፍተኛውን የሀገርን ገቢ የመሰብሰብ ኃላፊነት የተሰጠው ተቋም መሆኑን ገልጸው ይህንን ኃላፊነት ለመወጣትም ግልጽ እና ፍትሃዊ የሆነ አገልግሎትን መስጠት ይጠበቅበታል ብለዋል፡፡
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ ፡- https://rb.gy/pcmy1z