የታክስ ስሌት
“የታክስ ስሌት” ማለት የታክስ ስሌት ማስታወቂያ፣ በግምት የሚከናወን የታክስ ስሌት፣ የስጋት የታክስ ስሌት፣ የተሻሻለ የታክስ ስሌት ወይም በታክስ ሕግ መሠረት የሚደረግ ሌላ ማንኛውም ስሌት ነው፡፡
በታክስ ከፋዩ ስለሚዘጋጅ የታክስ ስሌት
የራሱን የታክስ ስሌት የሚያዘጋጅ ታክስ ከፋይ በታክስ ስሌት ማስታወቂያው የገለፀው መጠን ለማንኛውም የታክስ አስተዳደር አዋጅ ዓላማዎች የታክስ ማስታወቂያው ተፈጻሚ ለሚሆንበት የታክስ ጊዜ ዜሮን ጨምሮ ሊከፈል የሚገባውን የታክስ መጠን ስሌት እንዳቀረበ ተደርጎ ይቆጠራል፡፡
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ ፡- https://shorturl.at/WlQqA