Posts filter


Forward from: HudHud Promotion🕊🕊
🦋ይህ ሰው በርሲሳ ይባላል። አላህን ተገዢ ነበረ። ከእለታት አንድ ቀን ግን ነገራቶች መቀያየር ይጀምራሉ። ሸይጧን በሰው ተመስሎ መጥቶ ሊያጠመው ይሞክራል። ብዙ ሰዎችን ልክፍት ያሳምምና መልሶ መጥቶ ወደ ልክት ሚያክም ሰው ልውሰዳቹ እያለ ወደሱ ይወስዳቸዋል። ከዛም መጨረሻ ላይ ከንጉስ ቤተሰብ የሆነችን ሴት ያሳምምና ወደሱ ያመጣታል። እሱም ያክማታል ነገርግን ሲያማማት በጣም ትገላለጥ ነበረ።
በርሲሳም በተደጋጋሚ ባየው ነገር
ይማረክና ከሷ ጋር.......Read More

🦋ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ ከታች
ያለውን 𝐑𝐄𝐀𝐃 𝐌𝐎𝐑𝐄 ይጫኑ🕹

▽▾▾▾▾▾▾▾▾▾▿▾▿▿▿▿▿▿▿▾▿▾▾▿▿▾▾▿▾▾▿▾▿▿▼

🎐WAVE:-@HudHud_waver🕊


Forward from: HudHud Promotion🕊
🦋ይህ ሰው በርሲሳ ይባላል። አላህን ተገዢ ነበረ። ከእለታት አንድ ቀን ግን ነገራቶች መቀያየር ይጀምራሉ። ሸይጧን በሰው ተመስሎ መጥቶ ሊያጠመው ይሞክራል። ብዙ ሰዎችን ልክፍት ያሳምምና መልሶ መጥቶ ወደ ልክት ሚያክም ሰው ልውሰዳቹ እያለ ወደሱ ይወስዳቸዋል። ከዛም መጨረሻ ላይ ከንጉስ ቤተሰብ የሆነችን ሴት ያሳምምና ወደሱ ያመጣታል። እሱም ያክማታል ነገርግን ሲያማማት በጣም ትገላለጥ ነበረ።
በርሲሳም በተደጋጋሚ ባየው ነገር
ይማረክና ከሷ ጋር.......Read More

🦋ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ ከታች
ያለውን 𝐎𝐩𝐞𝐧 𝐨𝐫 𝐉𝐨𝐢𝐧 ይጫኑ🕹

▽▾▾▾▾▾▾▾▾▾▿▾▿▿▿▿▿▿▿▾▿▾▾▿▿▾▾▿▾▾▿▾▿▿▼

🎐WAVE:-@HudHud_waver🕊






السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔴አስቸኳይ

" 🇪🇹 ከኢትዮጵያ
" 🇸🇦 ወደ ሳኡዲ
" የሚመጣ እቃ ካላችሁ
" አናግሩኝ !!
🌴🌴
👇👇
@Muhe25


የምሽቱ ቁርአን ግብዣ

ከሱረቱ አል አዕራፍ ሁለት ሰፍሀ

በወንድም ጀላሉ ሁሰይን


👉ላገባ ያሰብኳት ልጅ ነበረች ስጠይቅ የሷ ቤተሰብ አልተስማሙም ምን ትመክረኛለህ?

https://t.me/merkezassunnah/13986


﴿إِنَّ الأَبرارَ لَفي نَعيمٍ﴾


﴿إِلّا مَن أَتَى اللَّهَ بِقَلبٍ سَليمٍ﴾




👆👆
አጠር ያለች አስፈላጊ መልክት

👉የሰው ቤት ስናንኳኳ ማነው ስንባል
     እኔ ማለት እንደሌለብንና ከሱ ጋር
     በተያያዘ ሌሎችም መጠበቅ
     ያለባቸው ስርአቶች‼
👇👇👇
https://t.me/Muhe_tube/752
https://t.me/Muhe_tube/752


📮 እርጋታ ከፊትና መውጫ ሰበብ!

💥 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 24/11/2014E.C 🗓️

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📎 https://t.me/Muhe_tube/748


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ወጣትነት ይሔዳል
ህይወት አትዘወትርም
ሐብት እንዳለህ አትኖርም
ጤንነት ለዘላቂ አይገኝም

ስለዚህ ማንም በጤንነቱ ፣በወጣትነቱ፣ በሀብቱ፣ በጤናው ሊኮራና ሊሸነገል አይገባውም።

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi


በድሮ ጊዜ ነዉ አሉ አንድ ስጋ ቆራጭ ስጋ እየቆረጠ አይኑ ዉስጥ ከስጋ የተቆረጠ አጥንት ይገባበትና በዛን ዘመን እንደ አንድ ትልቅ ዶክተር ይቆጠር የነበረ ወጌሻ ጋር ይሄዳል አሉ። ወጌሻዉም አይኑ ዉስጥ ያለዉን አጥንት አየዉና '' ለክፉ የሚሰጥ አይደለም ግን ሁሌ እኔ ጋር እየመጣት አይንህን መታጠብ አለብህ'' ይለዋል።

በዚህ ይስማሙና በየቀኑ እየመጣ እያጠበዉ መኖር ጀመሩ ይህ ስጋ ቆራጭ ሁሌ እየመጣ በሚሸጠዉ ስጋ ይዞለት ይመጣ ነበር ለወጌሻዉ። እንደዚህ እያሉ ብዙ ጊዜ ከቆዩ በኋላ አንድ ቀን የወጌሻዉ ልጅ ይህንን ስጋ ቆራጭ መንገድ ላይ ያገኘዉና '' ወዴት እየሄድክ ነዉ?'' ብሎ ሲጠይቀዉ፤ አባትህ ጋር አይኔን ላሳጥብ እየሄድኩ ነዉ ይለዋል። ይሄ የወጌሻ ልች እስኪ አይንህ ውስጥ ያለዉን አጥንት እኔ ለማዉጣት ልሞክረዉ ብሎ ስያየዉ አይኑ ዉስጥ ያለዉን አጥንት በቀላሉ አወጣለትና '' በቃ ከዛሬ ጀምሮ አባቴ ጋር መሄድ አይጠበቅብህ በማለት ወደ ቤቱ ይመልሰዋል።

ይል የወጌሻ ልጅ ተጫዉቶ ሲያበቃ ወደ ቤት ይሄድና ምሳ ሲጠይቅ ሽሮ ይቀርብለታል። ሁሌ ስጋ የለመደዉ ልጅ በቁጣ መንፈስ '' ዛሬ ስጋ የለም አንዴ'' ብሎ አባቱን ሲጠይቀዉ '' ባክህ ያ አይኑ ዉስጥ አጥንት ያለበት ስጋ ቆራጭ ዛሬ አልመጣም'' ይለዋል። ያኔ ነበር ልጁ '' እሱማ አይመጣም እኮ ከአይኑ ዉስጥ ያለዉን አጥንት አንተ የከበደህን መንገድ ላይ ወደ አንተ እየመጣ አገኘሁትና አወጣሁለት' በማለት ሲነግረዉ። እኔ መቼ ማዉጣት ከበደኝ ሁሌ ሲመጣ ስጋ ስለሚያመጣልን ነበር የተዉኩት ይለዋል።

አየህ ለራሳቸዉ ምቾት ሲሉ የአንተ ህመም ምንም የማይመስላቸዉ ብዙ ሰዎች አሉ ከእነሱ ራቅ።

https://t.me/Muhe_tube
https://t.me/Muhe_tube


🗂️ ጠላትህን አስቆጨው ⤵️

♻️ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው።

📅 አርብ 26/07/2017E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም-ባንክ}

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/18448


🌼سورة النور كاملة📚

🌺🎙️ቀሪዕ አህመድ አል ሻፍእ🌺

  🌷 ተ 🌸
     🌷 ጋ 🌸
        🌷 በ 🌸
            🌷 ዙ 🌸
🌷 ል 🌸
🌷 ኝ 🌸

🌷ቁርአን ለልብ እርጋታ ለአእምሮ ሰላም ነው 🎧💫

♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ    ⌲            
ˡᶦᵏe    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿt    ˢᵃᵛe       ˢʰᵃʳe

https://t.me/Al_Hidiya1
https://t.me/Al_Hidiya1


Forward from: ⚙️አል ሒድያ የነብያት ታሪክ📖
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🌺ተጋበዙልኝ🌷🌷

      💐መልካም ለይል ይሁንላችሁ💐

https://t.me/Al_Hidiya1
https://t.me/Al_Hidiya1


💬 ትንሿ ዒድ ብለው ስለሚያከብሩ ሰዎች ብይን
💬 حكم الاحتفال بما يسمى عيد الصغير


  🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://is.gd/Ns8Mha

🎙 أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى
🎙 በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (አላህ ይጠብቀው)

💬🏝◈💬🔍◉💬   👇👇👇


Forward from: ⚙️አል ሒድያ የነብያት ታሪክ📖
عبدالحميد

الوصيت بالزواج
»የጋብቻ ምክር
قال التابعي إبراهيم النخعي رحمه الله لرجل
🔹ተአቢይ የሆኑት ኢብራሂም ነኸኢ አላህ ይዘንላቸውና ለአንዱ እዲህ አሉት
تزوج
:"»አግባ
فإن الذي كان يرزقها في بيتها
هو يرزقها ويرزقك في بيتك
👍🏼አግባ ያ በቤቷ ሳለች ይረዝቃት የነበረው አላህ እሱ ይረዝቃታል አንተንም እዲሁ አንተቤትም ሆና

📚تاريخ ابن محرز105
▪️abdulሀሚድ

✅ውድ እህቴ  ሆይ
☑️ውድ ወንድሜ ሆይ

⏯️ዲን የሌለውን መንሀጁን ያልተረዳ ወንድ ጋር
▶️ዲን የሌላትን መንሀጆ የተበላሸ ሴት ጋር

👉ግዜ እና እድሜሸን እንዳትጨርሺ ተጠንቀቂ
:»ወቅትህን ሒወትህን አታባክን አስተውል

⛔ብልጥ ወፍ የሚቆረጥ ዛፍ ላይ ቤቷን አትሰራም

➖እራሰሸን ለከንቱ ሰው አሳልፈሽ እንዳትሰጪ
▪️አንተነትህን ለነገ አኽራህ ለማይበጅህ ሰው አሳልፈህ አትስጥ

https://t.me/Al_Hidiya1
https://t.me/Al_Hidiya1


Forward from: ⚙️አል ሒድያ የነብያት ታሪክ📖
📒Abdulሀሚድ

قال رسول اللهﷺ

مَن صـامَ رَمَضـانَ ثُمَّ أتْبَعَـهُ سِـتًّا مِن شَـوَّالٍ، كانَ كَـصِيامِ الــدَّهْـرِ.

የአላህ መልእክተኛصلى الله عليه وسلم
በተናገሩት ሀዲሳቸው
-የረመዳን ወር የፆመ ሰው ከዛም ከሸዋል ወር ስድስት ቀንን አስከትሎ የፆመ ሰው ልክ አመቱን ሙሉ እደፆመ ይቆጠርለታል
📚 صحيح مسلم

20 last posts shown.