Forward from: ⚙️አል ሒድያ የነብያት ታሪክ📖
عبدالحميد
الوصيت بالزواج
»የጋብቻ ምክር
قال التابعي إبراهيم النخعي رحمه الله لرجل
🔹ተአቢይ የሆኑት ኢብራሂም ነኸኢ አላህ ይዘንላቸውና ለአንዱ እዲህ አሉት
تزوج
:"»አግባ
فإن الذي كان يرزقها في بيتها
هو يرزقها ويرزقك في بيتك
👍🏼አግባ ያ በቤቷ ሳለች ይረዝቃት የነበረው አላህ እሱ ይረዝቃታል አንተንም እዲሁ አንተቤትም ሆና
📚تاريخ ابن محرز105
▪️abdulሀሚድ
✅ውድ እህቴ ሆይ
☑️ውድ ወንድሜ ሆይ
⏯️ዲን የሌለውን መንሀጁን ያልተረዳ ወንድ ጋር
▶️ዲን የሌላትን መንሀጆ የተበላሸ ሴት ጋር
👉ግዜ እና እድሜሸን እንዳትጨርሺ ተጠንቀቂ
:»ወቅትህን ሒወትህን አታባክን አስተውል
⛔ብልጥ ወፍ የሚቆረጥ ዛፍ ላይ ቤቷን አትሰራም
➖እራሰሸን ለከንቱ ሰው አሳልፈሽ እንዳትሰጪ
▪️አንተነትህን ለነገ አኽራህ ለማይበጅህ ሰው አሳልፈህ አትስጥ
https://t.me/Al_Hidiya1
https://t.me/Al_Hidiya1
الوصيت بالزواج
»የጋብቻ ምክር
قال التابعي إبراهيم النخعي رحمه الله لرجل
🔹ተአቢይ የሆኑት ኢብራሂም ነኸኢ አላህ ይዘንላቸውና ለአንዱ እዲህ አሉት
تزوج
:"»አግባ
فإن الذي كان يرزقها في بيتها
هو يرزقها ويرزقك في بيتك
👍🏼አግባ ያ በቤቷ ሳለች ይረዝቃት የነበረው አላህ እሱ ይረዝቃታል አንተንም እዲሁ አንተቤትም ሆና
📚تاريخ ابن محرز105
▪️abdulሀሚድ
✅ውድ እህቴ ሆይ
☑️ውድ ወንድሜ ሆይ
⏯️ዲን የሌለውን መንሀጁን ያልተረዳ ወንድ ጋር
▶️ዲን የሌላትን መንሀጆ የተበላሸ ሴት ጋር
👉ግዜ እና እድሜሸን እንዳትጨርሺ ተጠንቀቂ
:»ወቅትህን ሒወትህን አታባክን አስተውል
⛔ብልጥ ወፍ የሚቆረጥ ዛፍ ላይ ቤቷን አትሰራም
➖እራሰሸን ለከንቱ ሰው አሳልፈሽ እንዳትሰጪ
▪️አንተነትህን ለነገ አኽራህ ለማይበጅህ ሰው አሳልፈህ አትስጥ
https://t.me/Al_Hidiya1
https://t.me/Al_Hidiya1