Forward from: ⚙️አል ሒድያ የነብያት ታሪክ📖
▣ ሰበር ዜና
የ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል የሸዋል ጨረቃ በመታየቷ በነገው ዕለት እሁድ መጋቢት 21/2017 የሚውል መሆኑ ተገልጿል።
- ሁረልዒይን የሱን መድረሳ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለን በአሉ የፍቅር የመተዛዘን እንዲሆን እንመኛለን።
🔖 ኢድ ሙባረክ