ህፃን አቲካን እንታደግ‼
================
(ጓዶች! እንደተለመደው ዛሬም ላስቸግራችሁ ብቅ ብያለሁ!)
||
✍ ህፃን አቲካ ፉኣድ ትባላለች። ገና የ3 ወር ህፃን ስትሆን ውስብስብ በሆነ የልብ ህመም (CHD) እየተሰቃየች ትገኛለች። CHD የተሰኘው የልብ ህመም አይነት፤ ልብ በማህፀን ውስጥ በትክክል ካልዳበረ የልብ ጉድለቶች ስብስብ የሚመነጭ ነው። ኬዙ ከብዙ ህፃናት አንዱ ላይ የሚከሰት ሲሆን የልብ ክፍተት እና የልብ ቦታ መቀያየር እንዲሁም የልብ ቧንቧ ጥበትን ያካትታል። ይህቺ ከታች ባያያዝኩት ፎቶ ላይ የምትመለከቷት ህፃን፤ በዚህ የልብ ህመም እየተሰቃየች ትገኛለች። አቲካን ለማሳከም ከ20 እስከ 30 ሺህ ዶላር ያስፈልጋል። በእኛ ሃገር ሲመነዘር ከ3 እስከ 3.5 ሚሊዮን ብር ገደማ ይሆናል። ህፃን አቲካ የሚያስፈልጋት የቀዶ ጥገና ሕክምናዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ስለማይገኙ ለቀዶ ጥገና ወደ ህንድ ወይ ቱርክ መሄድ አለባቸው። ቀዶ ጥገናው ካልተሳካ የልብ ንቅለ ተከላ ያስፈልጋታል። ገቢው ለሕክምና፣ ለቪዛ፣ ለፓስፖርት እና የቀዶ ጥገና ወጭ፣ ለመድኃኒት ወጭ፣ ለሶስት ሳምንታት ቆይታ ይውላል። ይሄን ያክል ወጭ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ የእርዳታ እጃችሁን እንድዘረጉላቸው በአላህ ስም ተማፅነዋችኋል።
መቼም ልጅ ያለው ሰው የበለጠ ስሜቱን ያውቀዋል እና፤ ለአላህ ብለን አነሰ በዛ ሳንል አላህ ከሰጠን ሪዝቅ ላይ በመሰደቅ የእህታችንን ስቃይ በአላህ እገዛ እንዲያበቃ እናድርገው። ቀዶ ጥገናው 6 ወር ሳይሞላትና ሰውነቷ ሳይጠነክር ቢካሄድ ይመረጣል ስለተባሉ በተቻለ መጠን ተረባርበን እናሳክማት።
✔ የባንክ አካውንቶች፦
√ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000657672215
√ አቢሲኒያ ባንክ
56374701
✔ የአካውንት ስም፦ Fuad Bilal Ahmed
√ ቴሌ ብር: 0923504460
ሰሚር ኸይሩ አሕመድ
ለበለጠ መረጃ፦
☎️0986555658
☎️ 0923504468
በ ጎ ፈንድ ሚ ከሃገር ውጭ ላላችሁ፦ https://gofund.me/6cd42e94
የምትሰድቁበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር t.me/Murad_Tadesse ወይም ኮመንት ላይ ላኩልኝ። ባረከ-ል'ሏሁ ፊኩም!
||
t.me/MuradTadesse