መከራ ያልፈታው ነቢያዊ ሕይወት 🍃
➣:እኛና አላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም
✅:በምድር ላይ እያለን ጉዳት ደርሶብናል ፤ ብዙ መከራ አይተናል የምንል ሰዎች እስቲ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማስተዋል የኛን እና ከአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሁኔታ እናነፃፅር፡፡ ምን እንደረሰባቸውና ምን እንደደረሰብን እናመዛዝን ⚖
🪴:እናት አባትህ አሉ?
➣:እርሣቸው እኮ ያለ እናትና አባት ነው ያደጉት፡፡ አባታቸው ሳይወለዱ ፣ እናታቸው ደግሞ ገና #የአምስት እና ስድስት ዓመት ልጅ እያሉ ነበር የሞቱባቸው፡፡
🪴:ልጆችህን አጥተሃል?
➣:የአላህ መልዕክተኛ እኮ ሁሉም ስድስት ልጆቻቸው እርሣቸው በህይወት እያሉ ሞተዉባቸዋል፡፡ ከሴት ልጃቸው ፋጢማ በስተቀር፡፡
🪴:ሥምህ ጠፍቷል አሊያም ተሰድበሃል፣ ተደብድበሃል?
➣:እርሣቸው እኮ ተሰድበዋል፣ ተደብድበዋል፣ ገጣሚ፣ መተተኛ/ደጋሚ ተብለዋል፡፡ የመካና የጣኢፍ ምድሮችም የሚመሰክሩት ይህንኑ ነው፡፡
🪴:በቤተሰብህ የመጣብህ ችግር አለ?
➣:ባለቤታቸው በመናፍቃን በዝሙት ሥማቸው ጠፍቷል፡፡ በዚህም የእርሣቸውም የታላቁ ነቢይ #ክብር ተነክቷል፡፡
🪴:ዕዳ አለብህ?
➣:የአላህ መልዕክተኛ እኮ ሲሞቱ ዕዳ ነበረባቸው፡፡ የጦር ልብሳቸው አንድ አይሁዲ ዘንድ በዕዳ ተይዞ ነበር፡፡
🪴:ተቸግረህ ፣ ተርበህ ታውቃለህ?
➣:ረሱሉ እኮ ከርሃብ የተነሳ ሁለት ሶስት ድንጋዮችን በሆዳቸው ላይ ያስሩ ነበር፡፡ ለምግብ ማብሰያ የሚሆን እሣት በቤታቸው ሳይቀጣጠል ተምርና ውሃ ብቻ እየተመገቡ ወራትን ያሳልፉ ነበር፡፡
🪴:ልጅህ ወይም የቅርብ ዘመድህ ተፈታ በሷ ሥነልቦና ተጎድተህ ታውቃለህ?
➣:የአላህ መልዕክተኛ እስልምናን በመስበካቸውና የአላህን የሐቅ መንገድ በማሳየታቸው ብቻ ተጠልተው ሁለት ሴት ልጆቻቸው በባሎቻቸው ተፈተዋል፡፡
🪴:ሳትወድ በግድ ከምትወደው የትውልድ ሀገርህ ተሰደህ ታውቃለህ?
➣:የአላህ መልዕክተኛ እኮ ተከታዮቻውን ይዘው እትብታቸው ከተቀበረበት ቀዬ ተሰደዋል፡፡ ለዓመታትም የስደት ሕይወት ገፍተዋል፡፡
🪴:የግድያ ሙከራ ተደርጎብህ ያውቃል?
➣:ነቢዩ (ﷺ) ከአንድና ሁለት ሶስት ጊዜ በላይ የግድያ ሙከራ ተደርጎባቸዋል፡፡
🪴:በአደባባይ ቆሻሻ ተጥሎብህና ተስቆብህ ያውቃል?
➣:#ነቢዩ እኮ ሰላት በመስገድ ላይ እያሉ ሱጁድ ላይ ሆነው ቆሻሻ ተጥሎባቸዋል፡፡ለዛውም የግመል ፈርስ።
🪴:የእምነት ነፃነትህን ተነፍገሃል?
➣:የአላህ መልዕክተኛ #ለሶስት አመታት እምነታቸውን ደብቀው ኖረዋል፡፡
🪴:ማዕቀብ ተጥሎብህ ያውቃል?
➣:ረሱሉ እኮ #ለሦስት አመታት ያህል ማዕቀብ ተጥሎባቸው ከማህበረሰቡ እንዲገለሉ ተደርገዋል፡፡
🪴:አካልህ ላይ ጉዳት ደርሶ ያውቃል?
➣ነቢያችን እኮ ተፈንክተዋል፣ ጥርሣቸው ተሰብሯል፡፡
❦ ════ •⊰🌴⊱• ════ ❦
📌:ምናልባት አንተን እና እኔን አንድ ችግር አግኝቶን ያንኑ ችግር መቋቋም ተስኖን ይሆናል፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ግን ከነኚህና መሰል ብዙ ችግሮች ጋር ምንም እንዳልሆኑ ሆነው እያመሰገኑ ደስተኛ ሆነው ይኖሩ ነበር፡፡ ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዐለይሂ~~~৲
┊ ┊ ┊ ┊
┊ ┊ ┊ ✿
┊ ┊ ❀ 📚
┊ ✿ 🔝
❀ ✨
╠═══ •『 ﷽ 』• ═══╣
┣𝐆RP• @Muslim_group2
┣━━━━╗ ❤️ ╔━━━━⎙
┣CHL• @Muslimchannel2
╠════•❁🎐❁•═════╣
🌐 #SHARE_The_خير🔺