ኢስላም የነቢያት ሃይማኖት ማስረጃ እስቲ አዳንድ ማስረጃ እንዬ ማስረጃችን የአላህ ቃል ነው
بسم الله الرحمن الرحيم
በመጀመሪያ ኢስላም "አስለመ" ከሚል ግስ የተያዘ ሲሆን ትርጉሙ "ለሀያሉ አምላክ ታዘዘ" ለአምላክ እጅ ሰጠ" ማለት ሲሆን ኢስላም ለሀያሉ አምላክ በመታዘዝ ለሱ እጅ በመስጠት እሱን ብቻ ማምለክ ማለት ነው።
አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ ስለ ኢብራሂም ሲተርጵልን እንዲህ ይላል
إِذْ قَالَ لَهُ رَبُّهُ أَسْلِمْ ۖ قَالَ أَسْلَمْتُ لِرَبِّ الْعَالَمِينَ
ጌታው ለርሱ ታዘዝ ባለው ጊዜ (መረጠው)፡፡ ለዓለማት ጌታ ታዘዝኩ አለ፡፡ [Qur'an 2:131]
💍 ብዙ ሰዎች እስልምና የተጀመረው በነቢዩ ሙሐመድ ሰላሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ነው ብለው ያስባሉ
ይሄ ስህተት ነው። ምክንያቱ
💍 በጥቅሉ ኢስላም ማለት ሀያሉ አምላክን መታዘዝና ለሱ እጅ በመስጠት እሱን ብቻ ማምለክ መሆኑን ከተስማማን
💡 ቀደምት ነቢያት(እነ አዳም,ኖህ"አብረሀም'ሙሴ'እየሱስ ..) ለሀያሉ አምላክ ታዛዦች ስለነበሩ ሙስሊም ነበሩ ማለት ነው።
💍 በተናጠል ደግሞ ስንመለከት አላህ በቁርአኑ ቀደምት ነቢያት ሙስሊም እንደነበሩ ገልፆልናል
ነቢዩ ኑሕ(ኖህ) ሙስሊም ነበረ👇
🏆23:23 ኑሕንም ወደ ሕዝቦቹ በእርግጥ ላክነው፡፡ ወዲያውም «ሕዝቦቼ ሆይ! አላህን አምልኩ፡፡ ከእርሱ ሌላ ምንም አምላክ የላችሁም፡፡ አትጠነቀቁምን» አላቸው፡፡
10፥72 “ብትሸሹም አትጎዱኝም ፣ከምንዳም ምንንም አለምናችሁም፡፡ምንዳዬም በአላህ ላይ እንጂ በሌላ አይደለም፣*"ከሙስሊሞችም እሆን ዘንድ ታዝዣለሁኝ"*” فَإِن تَوَلَّيْتُمْ فَمَا سَأَلْتُكُم مِّنْ أَجْرٍ ۖ إِنْ أَجْرِىَ إِلَّا عَلَى ٱللَّهِ ۖ وَأُمِرْتُ أَنْ أَكُونَ مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ
ነቢዩ ኢብራሂም (አብረሃም) ሙስሊም ነበረ👇
🏆ኢብራሂም"
3:67 ኢብራሒም ይሁዳዊም ክርስቲያንም አልነበረም ግን ወደ ቀጥተኛዉ ሃይማኖት የተዘነበለ *"ሙስሊም ነበረ"*፤ ከአጋሪዋችም አልነበረም። مَا كَانَ إِبْرَٰهِيمُ يَهُودِيًّۭا وَلَا نَصْرَانِيًّۭا وَلَٰكِن كَانَ حَنِيفًۭا مُّسْلِمًۭا وَمَا كَانَ مِنَ ٱلْمُشْرِكِينَ
ነቢዩ ያዕቁብ(ያቆብ) እና ልጆቹ ሙስሊም ነበሩ
👇
2:132 በእርሷም በሕግጋቲቱ ኢብራሂም ልጆቹን አዘዘ፡፡ ያዕቁብም እንደዚሁ ልጆቹን አዘዘ፡፡ «ልጆቼ ሆይ! አላህ ለእናንተ ሃይማኖትን መረጠ፤ ስለዚህ እናንተ *"ሙስሊሞች"* ኾናችሁ እንጂ አትሙቱ» አላቸው፡፡ وَوَصَّىٰ بِهَآ إِبْرَٰهِـۧمُ بَنِيهِ وَيَعْقُوبُ يَٰبَنِىَّ إِنَّ ٱللَّهَ ٱصْطَفَىٰ لَكُمُ ٱلدِّينَ فَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنتُم مُّسْلِمُونَ
ነቢዩላሂ ዩሱፍ(ዮሴፍ) ሙስሊም ነበረ👇
۞ رَبِّ قَدْ آتَيْتَنِي مِنَ الْمُلْكِ وَعَلَّمْتَنِي مِن تَأْوِيلِ الْأَحَادِيثِ ۚ فَاطِرَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ أَنتَ وَلِيِّي فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ ۖ تَوَفَّنِي مُسْلِمًا وَأَلْحِقْنِي بِالصَّالِحِينَ
«ጌታዬ ሆይ! ከንግሥና በእርግጥ ሰጠኸኝ፡፡ ከሕልሞችም ፍች አስተማርከኝ፡፡ የሰማያትና የምድር ፈጣሪ ሆይ! አንተ በቅርቢቱና በመጨረሻይቱ ዓለም ረዳቴ ነህ፡፡ ሙስሊም ሆኘ ግደለኝ፡፡ በመልካሞቹም አስጠጋኝ» (አለ)፡፡ ሱራ ዩሱፍ 12:101
ነቢዩላሂ ሙሳ(ሙሴ) ሙስሊም ነበረ። ወደ ኢስላም ይጣራ ነበረ።👇
🏆 የዮናስ ምዕራፍ يونس 10:84
وَقَالَ مُوسَىٰ يَا قَوْمِ إِن كُنتُمْ آمَنتُم بِاللَّهِ فَعَلَيْهِ تَوَكَّلُوا إِن كُنتُم مُّسْلِمِينَ
ሙሳም አለ፡- «ሕዝቦቼ ሆይ! በአላህ አምናችሁ እንደ ሆነ በርሱ ላይ ተጠጉ፡፡ ታዛዦች እንደ ሆናችሁ (በአላህ ላይ ትመካላችሁ)፡፡»
ነቢዩላሂ ሱለይማን(ሰለሞን) ሙስሊም ነበረ👇
قَالَ يَا أَيُّهَا الْمَلَأُ أَيُّكُمْ يَأْتِينِي بِعَرْشِهَا قَبْل أَن يَأْتُونِي مُسْلِمِينَ
🏆«እናንተ መኳንንቶች ሆይ! ሙስሊሞች ኾነው ሳይመጡኝ በፊት ዙፋንዋን የሚያመጣልኝ ማንኛችሁ ነው» አለ፡፡
ነቢዩ ዒሳ (እየሱስ) እና ሀዋርያት ሙስሊሞች ነበሩ።👇
وَإِذْ أَوْحَيْتُ إِلَى الْحَوَارِيِّينَ أَنْ آمِنُوا بِي وَبِرَسُولِي قَالُوا آمَنَّا وَاشْهَدْ بِأَنَّنَا مُسْلِمُونَ
ወደ ሐዋርያትም «በኔና በመልክተኛዬ እመኑ» በማለት ባዘዝኩ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «አመንን፤ እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክር» አሉ፡፡ ማኢዳህ 5:111
ነቢዩ ሙሀመድ ሙስሊም ነበሩ👇
የጉንዳን ምዕራፍ النمل 27:91
إِنَّمَا أُمِرْتُ أَنْ أَعْبُدَ رَبَّ هَٰذِهِ الْبَلْدَةِ الَّذِي حَرَّمَهَا وَلَهُ كُلُّ شَيْءٍ ۖ وَأُمِرْتُ أَنْ أَكُونَ مِنَ الْمُسْلِمِينَ
የታዘዝኩት የዚህችን አገር ጌታ ያንን ክልል ያደረጋትን እንድግገዛ ብቻ ነው፡፡ ነገሩንም ሁሉ የእርሱ ነው፡፡ ከሙስሊሞችም እንድኾን ታዝዣለሁ (በላቸው)፡፡
አላሁ አዕለም