አዲስ ህግ ወጥቷል 3 ወራቶች ተሰጥተዋል !
ማንኛውም ነጋዴ እስካሁን ያስመጣቸውን እና ያልተሸጡ እቃዎችን በሙሉ በዚህ 3 ወራቶች ውስጥ ገቢዎች ደረሰኛቸውን ይዞ በመሄድ በአዲሱ የ QR ኮድ ደረሰኝ እንዲያስቀይር ተወስኗል።
ካሁን በዋላ የሚገዙ እና የሚሸጡ እቃዎች ላይ ገቢዎች generate የሚያደርገው QR ኮድ ያለባቸው እና በቀላሉ Scan ተደርገው ህጋዊነታቸው መረጋገጥ የሚያስችሉትን አዳዲስ ደረሰኞች መጠቀም ግድ ይላል።
መርካቶ በትክክል ግብር የምትከፍልበት ጊዜ እየቀረበ ይመስላል።
አዲሱ የ ፋይዳ መታወቂያ ምን ያክል ርቀት እደሚሄድ የታቀዱትን በሙሉ ነገ የተወሰነ ነገር አሳውቃችዋለሁ።
@my_oromia