አክሱም ምንም የለም ሰላም ነው ብለው ሲፅፉ ምን ትዝ አለኝ መሰላችሁ ?
የኢትዮ ትግራይ ጦርነት የተጀመረበት ለሊት ላይ እነዚሁ ሰዎች ተመሳሳይ ነገር ነበር ሲፅፉ የነበሩት 🤣
የሰው ክልል ፖለቲካ እንደልባቸው ሲፈተፍቱ ይከርሙ እና እራሳቸው ጋር ኮሽ ሲል ሁሉም አንድ ሆነው ተባብረው ይሸመጥጣሉ 😁
ለሁሉም የFreedom ቤተሰቦች ደና እደሩ። specially ለ አርሚ 60 ደጋፊ ቤተሰቦች 4ኪሎን በህልማችሁ እያያችሁ እንድታድሩ እንመኛለን
@my_oromia