ከመርካቶ ቃጠሎዎች ጀርባ ያለው ሚስጥር ይህ ነው። ለሚመለከተው ሁሉ ሼር አድርጉት !!!
እንደሚታወቀው ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ መንግስት የፊንፊኔ ንግድ የጀርባ አጥንት በሆነው መርካቶ የሚገኙ ለዘመናት ተደራጅተው ህዝብ እና መንግስት ሲዘርፉ የነበሩ ወንጀለኞችን ለመያዝ አንድ ህግ አውጥቶ ነበር።
ህጉ ነጋዴው ለገዛው ለእያንዳንዱ እቃ ደረሰኝ ያቅርብ እንዲሁም ወደ አዲሱ ባለ QR ኮድ ደረሰኝ ባስቸዃይ ይለወጥ። የሚል ነበር። እናም ይሄን የሰማው ቀረጥ አስቀርጦ የማያውቀው የመርካቶ ኮንትሮባንዲስት ለ 1 ሳምንት ያክል ሱቁን ዘግቶ መርካቶን ጭር አድርጓታል።
ከዛም እነዚህ ወንበዴ ቡድኖች ያመጡት መፍትሄ እቃዎቹን ወደ ሌላ ቦታ ካሸሹ በዋላ በሱቁ ላይ እሳት በማስነሳት ቃጠሎ እንዲፈጠር በማድረግ እሳት አደጋ ጋር ተበዳይ ሆነው ያመለክታሉ ። ከዛም እሳት አደጋ በወቅቱ እሳት በሱቆቹ ላይ ጉዳት እንዳደረሰ ለሚመለከተው ሁሉ ሪፖርት ያደርጋል እንዲሁም ሱቃቸው መቃጠሉን ሚዲያ በሙሉ ያንጫጫዋል።
አሁን ይሄን ያክል ካልኩ ወደቁማራቸው እንግባ። የእቃዎቻቸው ደረሰኝ በሙሉ ሱቅ ውስጥ ነበር ከዛ እንደ አጋጣሚ እሳት በመነሳቱ ደረሰኞቹ በሙሉ ተቃጠሉ ይባላል 🤣🤣
የሚያሳዝነው ሀቀኛውም ነጋዴ ምንም በማያውቀው አቃጠሉበት። መንግስት እነዚህን ነጋዴዎች ለይቶ ለህግ ማቅረብ አለበት። እነማን እንደሆኑ በደንብ ይታወቃሉ
@my_oromia