የጃዋር መፅሀፍ በ PDF !!😅
በነገራችን ላይ የጃዋር መፅሀፍ በ PDF ከ ትናንት ወዲያ በጠዋት ነበር እጄ ላይ የደረሰው። ለኔ የላኩልኝ ሰፍ ብዬ ተንደርድሬ ፖስት የማደርገው መስሏቸው ነበር። እንዃን ልፖስተው ለራሴም የማነበው መፅሀፉን ገዝቼ ነው።
@my_oromia