ከእሳቱ በስተጀርባ ስማርት ከተማ !!!
ይህ ፅሁፍ የ Freedom ቻናል ግላዊ ምልከታ ብቻ ነው !
- አሁን በከፍተኛ ደረጃ እየወደመች ያለችው ሎስ አንጀለስ በ 2028 ማለትም ከ 3 አመት በዋላ የሚካሄደው ኦሎምፒክ አዘጋጅ ሀገር ናት።
- ኦሎምፒኩን ለመታደም ወደ ከተማዋ እጅግ በጣም ብዙ ህዝብ ይመጣል።
- በዚህም ምክንያት ከተማዋ የሚመጣውን ህዝብ በትክክል አስተናግዳ በ ብዙ ቢሊዮን ዶላሮችን ለማትረፍ የግድ የከተማዋ መሰረተ ልማቶች ፈርሰው መሠራት አለባቸው።
- የሎስ አንጀለስ መንግስት ይሄን በማስመልከት ከጥቂት አመታት በፊት " SmartLA 2028 " የሚል ፖፕሮጀክት ይፋ አደረገ።
- ፕሮጀክቱ ሎሳንጀለስን ስማርት ከተማ የማድረግ ፕላን ነው ። ፕላኑ ሎስአንጀለስን በዘመናዊነት ከሌሎቹ የአሜሪካ ግዛቶች በብዙ እጥፍ ለመኖር ምቹ እንድትሆን የሚያስችል ትልቅ የተከተማ ዲዛይን ነው።
- ዲዛይኑ አሁን ያለውን የትራንስፖርት መጨናነቅ , መረጃ የመለዋወጥ ፍጥነት ,የ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በከተማው ሲስተም ውስጥ መካተት እና ሌሎችንም ነገሮች የሚያካትት ድንቅ ከተማ ነው።
- እና ይሄን ከተማ መሬት ላይ ለማውረድ የሚሆን ጥሩ በጀት መንግስት ያለው ቢሆንም ከተማውን ለመገንባት የሚሆን ቦታ ግን የለም !
ስለዚህ ለዚህ ከተማ መገንባት ምቹ የሆነ ቦታ መስዋት መሆን ይኖርበታል ማለት ነው ።
ከሰሞኑ እሳት ቃጠሎ በዋላ አሁን ላይ ምርጥ እና ዘመናዊውን የ ስማርት ከተማ ለመገንባት የሚሆን ሰፊ መሬት ነገኝቷል ማለትነው ።
- ይህ የሎስ አንጀለስ ቃጠሎ ሲካሄድ የሎስ አንጀለስ አስተዳዳሪ የት ናት ??? ጋና ፈታ እያለች ነው ። ሁሉም ነገር ተቃጥሎ እስኪያልቅ አሁን ብቅ ብላለች 😁
- ለ ከተማው ነዋሪዎች ካሳ እየከፈሉ ለማንሳት ቢሞከር መቼም በታቀደበት ጊዜ የአዲሷ ከተማ ነገር እውን አይሆንም። ስለዚህ መረር ያለውን መንገድ የመረጡ ይመስላል።
- አሁን ከተማዋን ጀምሮ ለመጨረስ ለአሜሪካ በጣም ምቹ ጊዜ ነው። ፕላኑ ያለቀ ከተማ ለመገንባት ድፍን 3 አመት አላቸው። በዚህ 3 አመት ውስጥ በከፍተኛ ርብርብ ከተማዋን ገንብተው እኖደሚጨርሱ ይገመታል።
- የ2028ቱ ኦሎምፒክ መሪ ቃል " የፓሪሱን ኦሎምፒክ አንደግምም ! " የሚል ሲሆን በአለም ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ትልቅ በጀት የሚፈስበት ብዙ ህዝብም የሚታደምበት እንዲሁም እጅግ በጣም ብዙ ገቢ የሚሰበሰብበት ፕሮጀክት ነው።
ስለ ስማርት ከተማው የበለጠ ለማወቅ የምትፈልጉ smart la 2028 ብላችሁ ሰርች ማድረግ ትችላላችሁ ።
@my_oromia