Forward from: Gumaa Oromtichaa
ትግራይ ላይ በተደረገው ዘመቻ (ወረራ) መትረየስ ይዘው ግምባር ቀደም ተወዛዋዥ የነበሩት ክቡር ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ዛሬ ደርሰው እና እራሳቸውን አግለው "ትግራይ ላይ የተደረገው ዘመቻ ...." በማለት ዛሬ ፓርላማ ውስጥ ሲያሞጠሙጡ የተሰጣቸው ምላሽ "አንዱ አዝማች እርሶ አልነበሩም??"