የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ስዋት ቡድን የዓለም አቀፍ ፈጣን ምላሽ መሰናክል ውድድርን በብቃት አጠናቀቀ
*******
በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች በተዘጋጀው የ2025 የፈጣን ምላሽ መሰናክል ውድድር ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ስዋት ቡድን ውድድሩን በብቃት አጠናቋል።
ቡድኑ የኩዌቱን ናሽናል ጋርድ ቡድን፣ በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የዱባይ ፖሊስ ፈጣን ምላሽ ቡድንን፤ የራክ ፖሊስ ፈጣን ምላሽ ቡድንን እንዲሁም የልዩ ደህንነት ኃይል ፈጣን ምላሽ ቡድንን በመብለጥ ውድድሩን በብቃት ማጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ መረጃ ያመለክታል።