ወንድ ልጅ የሆዱን ብሶት Open up ማድረግ የለበትም ባይ ነኝ!
ወንድ ስለሆንክ ብሶትህን ብታወራውም ማንም የምታውቀውን ልክ understand አያደርግህም አጎት አክስት ጓደኛ ዘመድ የገዛ እናትህም ብትሆንም እንኳን ላትረዳህ ትችላለች ፣ ስሜትህን ህመምህን እንኳ በቅጡ የሚረዳ እና ግድ የሚሰጠው ያገኘ ሰው ታድሏል።
ያ ግን የወንድ መንገድ አደለም ወንድ በመከራ ፣ በመከዳት፣ በበደል፣ በግፍ ፣ በብቸኝነት ፣ በጭንቀት ፣ በውጥረት ፣ ፈላጊ በማጣት ስሜት አልፎ የአለምን ትክክለኛ ገፅታ ማየት አለበት።
ወንድ ስትሆን የችግሮችህ መፍትሔ ያለው አንተ እና አንተ ጋር ብቻ ነው ፤ ስለዚህ ወይ ታግለህ ታሸንፋለህ ወይም እየታገልክ ትሞታታለህ🤷♂️ እውነታው ይሄ ነው!!
በዚች ጨካኝ አለም ወንድ ሆኖ መፈጠር ከባድ ቢሆንም ግን አንዴ ወንድ ሆነህ ተወልደሀልና ወንድ ሆኖ መኖር ግድ ነው።
ብዙ ጊዜ ሰዎች ብሶታቸውን ለሌላው በማማረር ስሜታቸውን የሚረዳላቸውን ሰው ለማግኘት ሲጥሩ አያለው ግን ብሮ ማን ደልቶት እየኖረ ያለ ይመስልሃል ?
ሁሉም በራሱ አለም የሚዋጋው ጦርነት አለውና ሰው አልተረዳኝም ብለህ አታለቃቅስ !
ከ እድሜ ጋር ተያይዞ በሚመጣ Anxiety እና Depression ጋር ከተዋወቅን ድፍን አራት አመት ምናምን ግን በማንም understood መደረግ አልፈልግም በስሜቴ ጉዳይ የማንንም እርዳታ አልሻም። ነገሮች እንደ እቅድህ ባይጓዙ ማዘን መከፋት ሰዋዊ ባህሪ ቢሆንም እንደ ዮሴፍ ሄደህ በአእልፍኝህ አልቅሰህ እንባህን ጠራርገህ ተመለስ እነጂ ለማንም Open up አታድርግ ።
ባጠቃላይ ወንድ ልጅ ስሜቱን አውጥቶ ማሳየት አለበት ብዬ አላምንም ፣ የሰዎች አዘኔታ ማግኘት ደካማ እና ልፍስፍስ ሰው ነው የሚያደርገው ማንም ስሜትህን ሊረዳህ(understand) አይገባም።