ኢትዮጵያን የማያት የኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት ውስጥ ነው::
በአዋሽ ፈንታሌ እና ሌሎች አካባቢዎች የሚገኙትን ወገኖች በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት ሊከሰት ከሚችለው አደጋ ለማዳን በሚካሄደው እንቅስቃሴ ላይ የመከላከያ ተሽከርካሪዎች እና ጀግናው ሰራዊታችን በስፋት ህዝቡን ከስፍራው በማውጣት እየተሳተፉ እንደሆነ ታውቋል
የመሬት መንቀጥቀጥ ካሰጋቸው በአፋር እና በኦሮሚያ ክልሎች የሚገኙ ቀበሌዎች ከ14,000 በላይ ሰዎች ወደ ሌላ ቦታ መዘዋወራቸውን መንግስት አስታወቀ።