ሰበር
መንበሩ ጌታዬ ከጠባቂዎቹ ጋር ተመሰሰ
በምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ሰዴ አካባቢ በሚንቀሳቀሰው የጽንፈኛው ፋኖ ቡድን ላይ የፀጥታ ኃይል በወሰደው እርምጃ መንበሩ ጌታዬ የተባለ የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክ/ጦር መሪ የሆነውን ጨምሮ ጠባቂዎቹ እና ሌሎች አመራሮች ተደምስሰዋል። በዚሁ አካባቢ የነበሩ ቁጥራቸው ከ100 በላይ ታጣቂዎችም ተደምስሰዋል