† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ
አሜን ! †
➢ በሕይወትዎ ዉስጥ እዉን ለዉጥ ይፈልጋሉ?
➢ ቅዱስ ቁርባንንስ ለመቀበል አስበዋል?
➢ ይህ አስደናቂ ምስጢር ሕይወትዎን እንዴት እንደሚለውጥስ?
📍በትምህርቱ ላይ👇
💛 ለእኛ ለወጣቶች ቅዱስ ቁርባንን ለተቀበልን ወይም ለመቀበል ለተዘጋጁ እህት ወንድሞች የተዘጋጀ ልዩ ስለ ቅዱስ ቁርባን የትምህርት መርሐ ግብር ነው ።
ኑ። ቃለ እግዚአብሔርን አብረን እንማር።
👤በመምህራችን ላዕከ ወንጌል ብዙአየዉ ተስፋዬ
⏰ ዘወትር እሮብ ማታ 3፡00 ጀምሮ
🗯 አዘጋጅ ማህበረ ኤዶምያስ በቴሌግራም
ገጻችን
🔻🔻🔻🔻
📎 https://t.me/edomiyass21
📎 https://t.me/edomiyass21
📎 https://t.me/edomiyass21
አሜን ! †
➢ በሕይወትዎ ዉስጥ እዉን ለዉጥ ይፈልጋሉ?
➢ ቅዱስ ቁርባንንስ ለመቀበል አስበዋል?
➢ ይህ አስደናቂ ምስጢር ሕይወትዎን እንዴት እንደሚለውጥስ?
📍በትምህርቱ ላይ👇
💛 ለእኛ ለወጣቶች ቅዱስ ቁርባንን ለተቀበልን ወይም ለመቀበል ለተዘጋጁ እህት ወንድሞች የተዘጋጀ ልዩ ስለ ቅዱስ ቁርባን የትምህርት መርሐ ግብር ነው ።
ኑ። ቃለ እግዚአብሔርን አብረን እንማር።
👤በመምህራችን ላዕከ ወንጌል ብዙአየዉ ተስፋዬ
⏰ ዘወትር እሮብ ማታ 3፡00 ጀምሮ
🗯 አዘጋጅ ማህበረ ኤዶምያስ በቴሌግራም
ገጻችን
🔻🔻🔻🔻
📎 https://t.me/edomiyass21
📎 https://t.me/edomiyass21
📎 https://t.me/edomiyass21