Forward from: Habeshan_Cuties_Review
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
እንኳን ለእመቤታችን
ቅድስት ድንግል ማርያም
ወርኃዊ መታሰቢያ በዓል
በሰላም አደረሰን።
"የጌታዬ እናት።"
ሉቃስ 1፤43
የእናታችን ምልጃ ጸሎት ከዘረኝነት ደዌ ከፍቅር ረሐብ
ከዝሙት እሳት ከክህደት አሽክላ ይሰውረን ይከልለን
በየልቦናችን ያቆምነውን የዘረኝነት ዳጎን አምላክ ወሰብእ
ቅዱስ አማኑኤል ሰባብሮ ይጣልልን ከእለት እኪት ከቀሳፊ
ነገር ይሰውረን ፍቅርን ይናኝብን የሰላም ሰው ያድርገን ከተራፊ ከራሚዎቹ ስማቸው በሕይወት መዝገብ ከተጻፈው ሕብረት ይደምረን ጆሮዋችን የሚሰማውን ክፉ ነገር በአይናችን አያሳየን
አሜን አሜን አሜን
https://vm.tiktok.com/ZMMP2SQ2C/
ቅድስት ድንግል ማርያም
ወርኃዊ መታሰቢያ በዓል
በሰላም አደረሰን።
"የጌታዬ እናት።"
ሉቃስ 1፤43
የእናታችን ምልጃ ጸሎት ከዘረኝነት ደዌ ከፍቅር ረሐብ
ከዝሙት እሳት ከክህደት አሽክላ ይሰውረን ይከልለን
በየልቦናችን ያቆምነውን የዘረኝነት ዳጎን አምላክ ወሰብእ
ቅዱስ አማኑኤል ሰባብሮ ይጣልልን ከእለት እኪት ከቀሳፊ
ነገር ይሰውረን ፍቅርን ይናኝብን የሰላም ሰው ያድርገን ከተራፊ ከራሚዎቹ ስማቸው በሕይወት መዝገብ ከተጻፈው ሕብረት ይደምረን ጆሮዋችን የሚሰማውን ክፉ ነገር በአይናችን አያሳየን
አሜን አሜን አሜን
https://vm.tiktok.com/ZMMP2SQ2C/