#ቅዱስ_ሚካኤል_ፈጥኖ_ደረሰልኝ
ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሰልኝ
ኦ ከሳሼን ረግጦ አዋረደልኝ
ክንፉን ቀጥ አድርጐ ዙሪያየን ሰፈረ
የጠላቴን መንገድ ወጥመድ ሰባበረ (2 )
#አዝ
ሌጌዎን መከረኝ በሐሰት እንድቆም
ሊያሳየኝ ፈልጐ የሙሴን መቃብር አይጠቅመኝምና ሰወረዉ ሚካኤል
ፈርቶ ተመልሷል ተዋርዶ ሳጥናኤል (2 )
#አዝ
ጽድቅን አስተማረኝ ሀጢአትን ሳበዛ
ነፍሴ እንዳትኮነን በበረት ተይዛ
ወደ ህይወት መንገድ ይዞ እየመሪኝ
የመዳኔን አሪስ ጌታን አሳየኝ ( 2 )
#አዝ
ከታናሽነቴ ተግቶ የጠበቀኝ
ከአጋንንት እስራት ሞልጃ የታደገኝ
ዛሬም አለ ጐኔ በጐልማሳነቴ
የልቤ ብርሀን ነው ሚካኤል አባቴ ( 2 )
#አዝ
ፀጋዬ እንዳይጐድል ጠላት እንዳይረግመኝ ተራዳኢው መልአክ ከፊቴ ቆመልኝ
በአህያ አንደበት ነቢዩን ገሰፀው
እብደቱን አግቶ ከመንገድ መለሰው ( 2 )
ዘማሪ ገብረዩሐንስ ገብረፃድቅ
እስትንፋ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@Ortodox_27
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊
ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደረሰልኝ
ኦ ከሳሼን ረግጦ አዋረደልኝ
ክንፉን ቀጥ አድርጐ ዙሪያየን ሰፈረ
የጠላቴን መንገድ ወጥመድ ሰባበረ (2 )
#አዝ
ሌጌዎን መከረኝ በሐሰት እንድቆም
ሊያሳየኝ ፈልጐ የሙሴን መቃብር አይጠቅመኝምና ሰወረዉ ሚካኤል
ፈርቶ ተመልሷል ተዋርዶ ሳጥናኤል (2 )
#አዝ
ጽድቅን አስተማረኝ ሀጢአትን ሳበዛ
ነፍሴ እንዳትኮነን በበረት ተይዛ
ወደ ህይወት መንገድ ይዞ እየመሪኝ
የመዳኔን አሪስ ጌታን አሳየኝ ( 2 )
#አዝ
ከታናሽነቴ ተግቶ የጠበቀኝ
ከአጋንንት እስራት ሞልጃ የታደገኝ
ዛሬም አለ ጐኔ በጐልማሳነቴ
የልቤ ብርሀን ነው ሚካኤል አባቴ ( 2 )
#አዝ
ፀጋዬ እንዳይጐድል ጠላት እንዳይረግመኝ ተራዳኢው መልአክ ከፊቴ ቆመልኝ
በአህያ አንደበት ነቢዩን ገሰፀው
እብደቱን አግቶ ከመንገድ መለሰው ( 2 )
ዘማሪ ገብረዩሐንስ ገብረፃድቅ
እስትንፋ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@Ortodox_27
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊