"መዳኛችን በሚሆን (ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ በምንድንበት፥ በረከተ ሥጋ በረከተ ነፍስ በምናገኝበት) በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ክርስቲያኖች ፈጽሞ ደስ ይበላችሁ።... የተቀደሰው ስሙ የሰውነታችን(የነፍሳችን) ጌጥ፥ የልባችን ደስታ ነውና።''
(መጽሐፈ ግብረ ሕማማት)
🌹የተቀደሰ ቀን ይኹንልን💛
(መጽሐፈ ግብረ ሕማማት)
🌹የተቀደሰ ቀን ይኹንልን💛