Forward from: "ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒
🌹#ቅድስት_ክርስቶስ ሰምራ🌹
☞ወር በገባ በ24 እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ስምህ ናት የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ በረከቷ ልመናዋ አማላጅነቷ ይደረግልንና ያደረገችው ተአምር ይህ ነው፡፡
☞በሸዋ ክፍለ ሀገር የሚኖር ጥበበኛ ወይም ዐዋቂ የሆነ ረንድ የንጉሥ ጭፍራ ወይም ወታደር ነበር ሰውየው መካን ነበረና ልጅ ባለመውለዳቸው ከሚስቱ ጋር ለብዙ ጊዜ ሲያዝኑ ኖሩ፡፡
☞ከዕለታት በአንደኛው ቀን በጥቡዕ ልቡና በፍጽም መታመን በእናታችን
በቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ሥዕል ፊት በብዙ ለቅሶ ልጅ ብንወልድ
ለቤተክርስቲያን የሐር መጋረጃና የወርቅ ጃንጥላ መብዓ እናቀርባለን ሲሉ
ብፅዓት አደረጉ፡፡
☞እንዲህምበ ብለው የሎሚ ወይም የለውዝ ፍሬና ከቅድስት ክርስቶስ ሠምራ
ቅጽረ ቤተ ክርስቲያን ዐፈር ወይም እምነት ይዘው ወይም ወስደው ወደ ሀገራቸው
ተመልሰው ሄዱ፡፡
☞ከጥቂት ዓመታት ወይም ጊዜ በኃላ የዚያ ሰው ሚስት ፀነሰች ወንድ ልጅም
ወለደችና ታላቅ ደስታ አደረጉት እግዚአብሔር አመሰገኑ እናታችን ቅድስት
ክርስቶስ ሠምራን አከበሯት ከፍ ከፍም አደረጓት፡፡
☞አስቀድመው ስለተሳሉት መብዓ የወርቅ ጃንጥላ የቤተ መቅደስ መጋራጃ
ለእናታችን ለቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ቤተክርስቲያን አምጥተው ሰጡ፡፡
☞ከዚያም ከአበ ምኔቱ ወይም ከገዳሙ አስተዳደር ከአባ ዘመንፈስ ቅዱስ
ቡራኬና ታላቅ በረከት ተቀብለው እግዚአብሔንና ኤናታችን ክርስቶስ ሠምራን
እያመሰገኑ በሰላም በታላቅ ደስታ ወደቤታቸው ሄዱ፡፡
☞የእናታችን የቅድስት ክርስቶስ ሰምራ አማላጅነቷ ለሁላችን ይደረግልን
ለዘለዓለሙ አሜን፡፡
☞(ገድለ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ)
☞ሲራክ ተክለጻድቅ የተዋህዶ ልጅ