"ጥር 24 የፃድቁ የአባታችን ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ የአቡነ ተክለሃይማኖት ስባረ አፅማቸው ነው ።የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ፀሎት ምልጃቸው ከፈተና ይጠብቀን ።
🌹የፃድቅ መከራቸው ብዙ ነው ። እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል ። መዝሙረ 34 .19
🌹የፃድቅ መከራቸው ብዙ ነው ። እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል ። መዝሙረ 34 .19