✝✝✝ የአባታችን ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ዋና ዋና ዓመታዊ በዓላት ✝✝✝
1.መጋቢት 24 (ጽንሰታቸው)
2.ታኅሳስ 24 (ልደታቸው)
3.ሚያዝያ 22 (6 ክንፍ የተቀበሉበት)
4.ኅዳር 24 (ከ24ቱ ካህናተ ሰማይ ጋር ያጠኑበት)
5.ጥር 24 (እግራቸው የተሰበረበት)
6.ነሐሴ 24 (ዕረፍታቸው)
7.ግንቦት 12 (ፍልሰታቸው)
ከጻድቁ በረከት አምላካቸው ይክፈለን
1.መጋቢት 24 (ጽንሰታቸው)
2.ታኅሳስ 24 (ልደታቸው)
3.ሚያዝያ 22 (6 ክንፍ የተቀበሉበት)
4.ኅዳር 24 (ከ24ቱ ካህናተ ሰማይ ጋር ያጠኑበት)
5.ጥር 24 (እግራቸው የተሰበረበት)
6.ነሐሴ 24 (ዕረፍታቸው)
7.ግንቦት 12 (ፍልሰታቸው)
ከጻድቁ በረከት አምላካቸው ይክፈለን