ዛሬ ጥር 24 ስባረ ዐጽሙ ለተክለሃይማኖት በዚህ ዕለት አባታችን ተክለ ሃይማኖት ለ22 ዓመታት በጸሎት የቆሙበት ቀኝ እግራቸው መሠበሩንና በአንድ እግራቸው ለ7 ዓመታት ቆመው መጸለያቸውን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ታስባለች::
የጻድቁ አባታችንን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ረድኤት በረከታቸውን ያሳድርብን። አሜን!🤲
የጻድቁ አባታችንን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ረድኤት በረከታቸውን ያሳድርብን። አሜን!🤲