✝እለተ አርብ የፍቅር ቀን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ሰው ልጆች ብሎ መስቀል ላይ የዋለበት ቀን ነው እንኳን አደረሳችሁ ።የዓለም መድኃኒት ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በቀራንዮ በተሰቀልክበት መስቀል እማጸንሃለው። ከመስቀሉ ስር ተደፍታ በምታነባው እናትህ እለምንሃለሁ ከኃጢዓቴ አንፃኝ መተላለፌን አትቁጠርብኝ በእምነት በምግባር አፅናኝ አቤቱ ማረኝ! ምህረትህ ቸርነትህ አይለየን አሜን በእውነት ።🤲🥰✝