ብዙዎች ለሙሐመድ ያለን ፍቅር ከ እስከ ተብሎ ወሰን የተቀመጠለት ይመስላቸዋል፣ አይደለም፡፡
ለርሣቸው ያለን ዉዴታ ለከት የለዉም፡፡ እንኳን እኛ ሕይወት የሌላቸው ፍጡራን እንኳን ሥማቸው ሲወሳ በብርቱው ይዐሽቃሉ፣ በርሣቸው ፍቅር ድንጋይ ሊያነባ ግንድ ሊያለቅስ ይችላል፡፡
የርሣቸው ሥም ሲነሳ ከተቀመጥንበት የሚፈነቅለን አንዳች ነገር አለ፣ መላ አካላታችንን የሚቆጣጠር ልዩ የሆነ ስሜት አለ፡፡
እርሣቸው ሲወደሱ በቆምንበት ንፋስ እንደመታው ዛፍ ልንወዛወዝ እንችላለን፤ ቀልባችን ከቦታዋ ልትነቃነቅ ትቀርባለች፡፡
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያ ረሱለላህ!!
@OumerulFaruq
➥ሼር t.me/Oumerul_Faruq1