መንግስት " በገበያ ላይ የተመሰረተ የውጭ ምንዛሬ ተመን ስርዓት " ተግባራዊ ማድረጉን አስታውቋል።
ውሳኔው በመንግስት ቁጥጥር ሲከናወን የቆየውን የውጭ ምንዛሬ ግብይት " በገበያው አማካኝነት እንዲበየን " የሚያደርግ ነው። በዚህ ምክንያት:- 💵 US Dollar #CASH መግዣ ዋጋ ➡️ 74.7364 መሸጫ ዋጋ ➡️ 76.2311 ** እስኪ በዚህ ተግባር ድምፃችሁን ስጡበት...
Poll
- የመንግስት ተግባር ትክክል?🤔
- የመንግስት ተግባር ስህተት?🤔