አለመኖር
አርቆ ማሰብ ጠፍቶብናል መኖር ለዛሬ ብቻ መስሎናል መኖር ግን በእውነቱ ዛሬ ብቻ ነው ነገ እና ትላንት ሁለቱም አለመኖር ናቸው። በመወለዳችን ምን ያህል እድለኞች እንደሆንን አናውቅም።
እስኪ ያልተወለዱትን አስቧቸው መኖር እኮ በአለመኖር ጥልቅ ውስጥ የተሰጠን ስጦታ ነው። ከዚህ በፊት አልነበርንም፣ ወደፊትም አንኖርም። ይህን ማስተዋል ለምን ተሳነን? ምክንያቱም ከሁሉም ህመማችን ስር የተሰወረብን እውነት ይህ ነው።
✍️ ዶ/ር ዳዊት
#ከወደዱት ለወዳጅ ዘመድዎ #share @Qdist
Join&share 👉
@Qdist
@Qdist
@Qdist
For any comment&question ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👉 @e_t_l_bot