#ችግር_የመታህ_ቀን
ወዳጄ ያልካቸው
አልፈው ይቆማሉ
ዘመዴ ያልካቸዉ
ፈጥነዉ ይጠፋሉ።
ለይምሰል አንብተዉ
ከንፈር ቢመጡልህ
ለታይታ ጎብኝተዉ
ዘላለም ቢርቁህ
ምንም እንዳይመስልህ
የነገ ህልምህን
ፍፁም ሳትዘነጋ
ቅዱስ አላማህን
ለማሳካት ትጋ።
😍😍❤️❤️
#share @qdist
ወዳጄ ያልካቸው
አልፈው ይቆማሉ
ዘመዴ ያልካቸዉ
ፈጥነዉ ይጠፋሉ።
ለይምሰል አንብተዉ
ከንፈር ቢመጡልህ
ለታይታ ጎብኝተዉ
ዘላለም ቢርቁህ
ምንም እንዳይመስልህ
የነገ ህልምህን
ፍፁም ሳትዘነጋ
ቅዱስ አላማህን
ለማሳካት ትጋ።
😍😍❤️❤️
#share @qdist