Video is unavailable for watching
Show in Telegram
📣ሰለ REMEDIAL HUB ቲቶሪያል ሙሉ መረጃ እነሆ
➡️ REMEDIAL HUB ቲቶሪያል ምንድነው?
✅ መልስ:- Remedial Hub ቲቶሪያል ለ ሪሚዲያል ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ የትምህርት ማዕከል ነው።
➡️ ትምህርቱን እንዴት ያስተምራል?
✅ መልስ :-እንደምናውቀው በሀገራችን አብዛኞቹ ተማሪዎች Smartphone ተጠቃሚዎች ቢሆንም የInternet ተደራሽነት ውስን በመሆኑ በአንድ ግዜ የራሳችንን platform ተግባራዊ ማድረግ ለበርካታ ተማሪዎች ተደራሽ ለማድረግ እና ሁሉንም ያካተተ እንዲሆን በቂ የinternet connection አስፈላጊ ሆኗል።ለዚህም ቀላል መንገድ ቴሌግራም ነው። በዚህም private የtelegram Channel በመክፈት ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች ትምህርቶችን ቀላል እና ምቹ ለማድረግ እንዲሁም አሳታፊ እንዲሆን እንደየትምህርት አይነት ባህርይ👇
🔺በቂ ኖት እና አጋዥ መፅሐፍ ማቅረብ፣
🔺በ 4k video ማብራሪያ ማቅረብ፣
🔺በተቻለ መጠን ጥያቄዎችን ከእነማብራሪያቸው ቀለል እና ግልፅ በመሆነ መሉኩ በቪዲዮ እናስረዳለን!
➡️ ትምህርቱን እንዴት መከታተል እችላለሁ?
✅መልስ:- ትምህርቱን ማንኛውም telegram Application ያለው ሰው እና የtelegram ተጠቃሚ የሆነ ሰው መከታተል ይችላል።
ለመከታተል በመጀመሪያ መመዝገብ ያስፈልጋል፣በትክክል ስትመዘገቡ ትምህርቱ የሚሰጥበት ቻናል link ይደርሳል፣ ያንን link Join በማድረግ ብቻ መከታተል ትችላላችሁ።
❌ያልተመዘገበ ሰው በምንም መልኩ መከታተል አይችልም!
➡️ አንዴት ያለፈውን ትምህርት እንዴት ማግኘት እችላለሁን ?
✅መልስ:- ከላይ እንደተገለጸው ትምህርቶቹ የሚቀርቡት በቀጥታ ስርጭት ስላልሆነ አንዴ የቀረበውን ትምህርት እስከፈተናው ቀን ድረስ እዛው ቻናል ውስጥ ስለሚኖር በፈለጋችሁት ሰዓት እና ቦታ ማግኘት እና ማንበብ ትችላላችሁ።
📌 ለመመዝገብ👇
@RemedialHubBot
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይቀላቀላሉን👇
@Remedial_Hub ✈️