አለማችን ላይ ያሉ ምርጥ 5 የAi መሳሪያዎች 🤯
ሊጠቅሟችሁ ስለሚችሉ save አድርጓቸው
1.Chat gpt
🔤በአሁን ሰዐት አለማችን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ እየፈጠሩ ከሚገኙ የAi ቴክኖሎጂዎች ዋነኛው እና አንዱ ነው።ማንኛውንም ጥያቄ (ስለ ህክምና፣ጠቅላላ ዕውቀት፣ስለ ማህበራዊ ሚድያ፣ስለ አመራር፣ስለ ፓለቲካ፣ስለ ፍልስፍና..ወዘተ) ብቻ ምን አለፋችሁ ማወቅ ስለምትፈልጉት ነገር ከጠየቃችሁት የተሟላና ሙሉ ማብራሪያ ማግኘት ያስችላችኋል።
2.Midjourny
🔤ይህ Ai የተለያዮ ፅሁፎችን ወደ ፎቶ የሚቀይርልን ሲሆን ይህም ለአርቲስቶች፣ለContent creaters፣ለዲዛይነሮች ጥርት ያሉ Visual picture በመፍጠር ስራቸውን በብዙ መልኩ ማቅለል ይችላል።
3.RunwayML
🔤በስልካችሁ ያነሳችሁትን ወይም ከሌሎች ቦታዎች ያገኛችሁትን የማንኛውንም Video እንቅስቃሴዎችን detect በማድረግ ወደ Animation ይለውጥልናል።ይህም ለcontent creation ለ tiktok እንዲሁም ለብዙ ነገሮች መጠቀም እንችላለን።
4.Elevenlabs
🔤የተለያዩ ፅሁፎችን ወደ ድምፅ ይቀይርልናል፤የተለያዩ የታሪክ መፅሃፍትን በትረካ መልኩ ማግኘት ከፈለጋችሁ በፈለጋችሁት የድምፅ አማራጭ መጠቀም ትችላላችሁ።እንዲሁም Faceless content መስራት ለምትፈልጉ ወሳኝ መሳሪያ ነው።
5.Notion ai
🔤ድርጀት ውስጥ ለምትሰሩ እና ፕሮጀክቶችን manage ለማድረግ የተቸገራችሁ ይህ መሳሪያ የተለያዮ ታስኮችን manage ለማድረግ እና የተለያዮ ጥያቄዎችን ይሰራል።